Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Kunama translations by topic.
እኔ በየቀኑ ጋዜጣ አላነብም፡፡
እኛ በየቀኑ ጋዜጣ አናነብም፡፡
አንተ በየቀኑ ጋዜጣ አታነብም፡፡
አንቺ በየቀኑ ጋዜጣ አታነቢም፡፡
እሷ በየቀኑ ጋዜጣ አታነብም፡፡
እናንተ በየቀኑ ጋዜጣ አታነቡም፡፡
እሱ በየቀኑ ጋዜጣ አያነብም፡፡
እነሱ በየቀኑ ጋዜጣ አያነቡም፡፡