Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Mareko translations by topic.
እኔ አልተጫወትኩም፡፡
እኛ አልተጫወትንም፡፡
አንተ አልተጫወትክም፡፡
አንቺ አልተጫወትሽም፡፡
እሷ አልተጫወተችም፡፡
እናንተ አልተጫወታችሁም፡፡
እሱ አልተጫወተም፡፡
እነሱ አልተጫወቱም፡፡