Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Mareko translations by topic.
እኔ እየሸጥኩ አልነበረም፡፡
እኛ እየሸጥን አልነበረም፡፡
አንተ እየሸጥክ አልነበረም፡፡
አንቺ እየሸጥሽ አልነበረም፡፡
እሷ እየሸጠች አልነበረም፡፡
እናንተ እየሸጣችሁ አልነበረም፡፡
እሱ እየሸጠ አልነበረም፡፡
እነሱ እየሸጡ አልነበረም፡፡