Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Meen translations by topic.
እኔ አማርኛ መናገር እችላለሁ፡፡
እሱ መኪና መንዳት ይችላል፡፡
መሄድ አለብኝ፡፡
መምጣት አለብኝ፡፡
(እኔ) ልምጣ?
(እኔ) ልሂድ?
(እኔ) ላምጣ?
(እኔ) ልስጥ?
(እኔ) ልውሰድ?
(እኔ) ልጠጣ?
(እኔ) ልግዛ?
(እኔ) ልሽጥ?
(እኔ) ልደውል?
(እኔ) ልሞክር?
(አንተ) ሲጋራ ማጨስ ማቆም አለብህ፡፡
(አንተ) ታላላቆችን ማክበር ይገባሀል፡፡