Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Melo translations by topic.
እኔ እያዳመጥኩ ነው፡፡
እኛ እያዳመጥን ነው፡፡
አንተ እያዳመጥክ ነው፡፡
አንቺ እያዳመጥሽ ነው፡፡
እሷ እያዳመጠች ነው፡፡
እናንተ እያዳመጣችሁ ነው፡፡
እሱ እያዳመጠ ነው፡፡
እነሱ እያዳመጡ ነው፡፡