Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Melo translations by topic.
አስተናጋጅ፡- ጤና ይስጥልኝ፣ ምን ልታዘዝ?
ደንበኛ፡- ፔፕሲ እፈልጋለሁ፡፡
አስተናጋጅ፡-ጤና ይስጥልኝ፣ ምን ልታዘዝ?
ደንበኛ፡- እባክህ፣ ሚሪንዳ ስጠኝ፡፡
አስተናጋጅ፡- ጤና ይስጥልኝ፣ የሚበላ ነገር ይፈልጋሉ?
ደንበኛ፡- ፒዛ እፈልጋለሁ፡፡
አስተናጋጅ፡- ጤና ይስጥልኝ፣ የሚጠጣ ነገር ምን ይፈልጋሉ?
ደንበኛ፡- ቡና ታመጣልኝ/ጪልኝ፡፡
ደንበኛ፡- ሒሳብ ስንት ነው?
አስተናጋጅ፡-መቶ ብር ነው፡፡