Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Melo translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ አይደለም፡፡
እኛ ጋዜጣ እያነበብን አይደለም፡፡
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ አይደለም፡፡
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ አይደለም፡፡
እሷ ጋዜጣ እያነበበች አይደለም፡፡
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ አይደለም፡፡
እሱ ጋዜጣ እያነበበ አይደለም፡፡
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ አይደለም፡፡