Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Saho translations by topic.
እኔ እየሰጠሁ ነው፡፡
እኛ እየሰጠን ነው፡፡
አንተ እየሰጠህ ነው፡፡
አንቺ እየሰጠሽ ነው፡፡
እሷ እየሰጠች ነው፡፡
እናንተ እየሰጣችሁ ነው፡፡
እሱ እየሰጠ ነው፡፡
እነሱ እየሰጡ ነው፡፡