Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Saho translations by topic.
ተማሪው ክፍል ውስጥ ነው፡፡
እሱ ወጥቷል፡፡
እሱ ቢሮ ውስጥ ነው፡፡
እሱ ከቢሮ ውጭ ነው፡፡
ከ 30 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በላይ ነው፡፡
ከ 30 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ነው፡፡
መፅሓፉ ከጠረጴዛው ሥር ነው፡፡
መፅሓፉ ከጠረጴዛዉ ላይ ነው፡፡
ከቤተክርስቲያኑ ጀርባ
ከቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት
ከባንክ ቤት ፊት ለፊት
እሱ ከእኔ ቀጥሎ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ካርታ
እሱ ከህንድ መጣ፡፡
እሱ ወደ ቢሮ ሄደ፡፡
እሱ መናኸሪያ አከባቢ ነው፡፡
እኔ ከጓደኛዬ ጋር ነኝ፡፡