Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Sheko translations by topic.
እኔ እየጻፍኩ አይደለም፡፡
እኛ እየጻፍን አይደለም፡፡
አንተ እየጻፍክ አይደለም፡፡
አንቺ እየጻፍሽ አይደለም፡፡
እሷ እየጻፈች አይደለም፡፡
እናንተ እየጻፋችሁ አይደለም፡፡
እሱ እየጻፈ አይደለም፡፡
እነሱ እየጻፉ አይደለም፡፡