Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Silte in Latin translations by topic.
እኔ እየሸጥኩ ነበር፡፡
እኛ እየሸጥን ነበር፡፡
አንተ እየሸጥክ ነበር፡፡
አንቺ እየሸጥሽ ነበር፡፡
እሷ እየሸጠች ነበር፡፡
እናንተ እየሸጣችሁ ነበር፡፡
እሱ እየሸጠ ነበር፡፡
እነሱ እየሸጡ ነበር፡፡