Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

100) Future Tense - Interrogative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ ነገ ጋዜጣ አነባለሁ?

Siltigna

እዬ ጌስ ጋዜጠ ልልቀረን?

Amharic

እኛ ነገ ጋዜጣ እናነባለን?

Siltigna

እኘ ጌስ ጋዜጠ ልልቀርነን?

Amharic

አንተ ነገ ጋዜጣ ታነባለህ?

Siltigna

አተ ጌስ ጋዜጠ ልትቀረን?

Amharic

አንቺ ነገ ጋዜጣ ታነቢያለሽ?

Siltigna

አሽ ጌስ ጋዜጠ ልትቀሪን?

Amharic

እሷ ነገ ጋዜጣ ታነባለች?

Siltigna

አሽ ጌስ ጋዜጠ ልትቀረን?

Amharic

እናንተ ነገ ጋዜጣ ታነባላችሁ?

Siltigna

አቱም ጌስ ጋዜጠ ልትቀሩን?

Amharic

እሱ ነገ ጋዜጣ ያነባል?

Siltigna

ኡሀ ጌስ ጋዜጠ ሊቀረን?

Amharic

እነሱ ነገ ጋዜጣ ያነባሉ?

Siltigna

ኡሁን ጌስ ጋዜጠ ሊቀሩን?