Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
አንተ ታነባለህ ?
አተ ልትቀረን?
አዎ፣ እኔ አነባለሁ፡፡
ኣው ልልቀረ ያቀትላው፡፡
አንተ ምን ታነባለህ?
አተ ምን ልትቀረ ታቀትላሀ?
እኔ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እዬ ጋዜጠ ልልቀረ ያቀትላው፡፡
አንተ የትኛውን ጋዜጣ ታነባለህ?
አተ አይነይ ጋዜጠ ልትቀረ ታቀትላሀ?
እኔ አዲስ ዘመን ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እዬ አዲስ ዘመን ጋዜጠ ልልቀረ ያቀትላው፡፡
አንተ መቼ ጋዜጣ ታነባለህ?
አተ መቼ ጋዜጠ ልትቀረ ታቀትላሀ?
እኔ ነገ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እዬ ጌስ ጋዜጠ ልልቀረ ያቀትላው፡፡
አንተ የት ጋዜጣ ታነባለህ?
አተ ጋዜጠ ባይሻን ልትቀረ ታቀትላሀ?
እኔ ጋዜጣ እቤት አነባለሁ፡፡
እዬ ጋዜጠ በጋር ልልቀረ ያቀትላው፡፡
አንተ ለምን ጋዜጣ ታነባለህ?
አተ ጋዜጠ ለምን ልትቀረ ታቀትላሀ?
እኔ ጋዜጣን ለመረጃ አነባለሁ፡፡
እዬ ጋዜጠ ለሬሬሰ ልልቀረ ያቀትላው፡፡
አንተ ከማን ጋር ጋዜጣ ታነባለህ?
አተ ጋዜጠ ተመ ልትቀረ ታቀትላሀ?
እኔ ጋዜጣ ከጓደኞቼ ጋር አነባለሁ፡፡
እዬ ጋዜጠ ተመራርቼ ልልቀረ ያቀትላው፡፡
አንተ እንዴት ጋዜጣን ታነባለህ?
አተ ጋዜጠ አይነኮ ልትቀረ ታቀትላሀ?
እኔ ጋዜጣን በዝግታ አነባለሁ፡፡
እዬ ጋዜጠ ታደቤ ልልቀረ ያቀትላው፡፡