Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ነገ ጧት እነሳለሁ፡፡
እሄ ጌስ ፈጅር ልልነቀ ያቀትላው።
እኔ ነገ ጧት ወደ ፈጣሪ እፀልያለሁ፡፡
እሄ ጌስ ፈጅር ዱወ ልላሽ ያቀትላው።
እኔ ነገ ጧት ፊቴን እታጠባለሁ፡፡
እሄ ጌስ ፈጅር ኡፍቴ ልልትራጥ ያቀትላው።
እኔ ነገ ጧት ስፖርት እሰራለሁ፡፡
እሄ ጌስ ፈጅር እስቦርተ ልላሽ ያቀትላው።
እኔ ነገ ጧት ገላየን እታጠባለሁ፡፡
እሄ ጌስ ፈጅር ጅስሜ ልልትራጥ ያቀትላው።
እኔ ነገ ጧት ቁርሴን እበላለሁ፡፡
እሄ ጌስ ፈጅር ግንዝሬ ልልበለ ያቀትላው።
እኔ ነገ ጧት ሬዲዮ አዳምጣለሁ፡፡
እሄ ጌስ ፈጅር ራዲዮ ልላጥናበ ያቀትላው።
እኔ ነገ ጧት ወደ ስራ እሄዳለሁ፡፡
እሄ ጌስ ፈጅር ለብል ልሌድ ያቀትላው።
እኔ ነገ ምሽት ወደ ቤቴ እመለሳለሁ፡፡
እሄ ጌስ አሮተ ጋር ልልትግረገብ ያቀትላው።
እኔ ነገ ምሽት እራት እሰራለሁ፡፡
እሄ ጌስ አሮተ ሁርባት ልላሽ ያቀትላው።
እኔ ነገ ምሽት ለትንሽ ጊዜ ቴሌቪዥን አመለከታለሁ፡፡
እሄ ጌስ አሮተ ቀለ ግን ትልብዥን ልላንዥ ያቀትላው።
እኔ ነገ ማታ እተኛለሁ፡፡
እሄ ጌስ አሮት ልሊኝ ያቀትላው።
እኔ ነገ ልብሴን አጥባለሁ፡፡
እሄ ጌስ ልባሴ ልልሜጭ ያቀትላው።
እኔ ነገ ቤቴን አፀዳለሁ፡፡
እሄ ጌስ ጋሬ ልላንስስ ያቀትላው።