Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየወሰድኩ አይደለም፡፡
እሄ ኡንኮ ዮስዳዊ፡፡
እኛ እየወሰድን አይደለም፡፡
እኘ ኡንኮ ዮስድናነይ፡፡
አንተ እየወሰድክ አይደለም፡፡
አተ ኡንኮ ቶስዳሀይ፡፡
አንቺ እየወሰድሽ አይደለም፡፡
አሽ ኡንኮ ቶስጄሺ፡፡
እሷ እየወሰደች አይደለም፡፡
እሸ ኡንኮ ቶስዳቲ፡፡
እናንተ እየወሰዳችሁ አይደለም፡፡
አቱም ኡንኮ ቶስዶሙይ፡፡
እሱ እየወሰደ አይደለም፡፡
ኡሀ ኡንኮ ዮስዳነይ፡፡
እነሱ እየወሰዱ አይደለም፡፡
ኡሁን ኡንኮ ዮስዶነይ፡፡