Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየወሰድኩ አልነበረም፡፡
እሄ አሎስድ ናር፡፡
እኛ እየወስድን አልነበረም፡፡
እኘ አሎስድነ ናር፡፡
አንተ እየወሰድክ አልነበረም፡፡
አተ አቶስድ ናር፡፡
አንቺ እየወሰድሽ አልነበረም፡፡
አሽ አቶስጂ ናር፡፡
እሷ እየወሰደች አልነበረም፡፡
እሸ አቶስድ ናር፡፡
እናንተ እየወሰዳችሁ አልነበረም፡፡
አቱም አቶስዱ ናር፡፡
እሱ እየወሰደ አልነበረም፡፡
ኡሀ አዮስድ ናር፡፡
እነሱ እየወሰዱ አልነበረም፡፡
ኡሁን አዮስዱ ናር፡፡