Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየሰጠሁ ነበር፡፡
እሄ ዮብን ናር፡፡
እኛ እየሰጠን ነበር፡፡
እኘ ዮብነን ናር፡፡
አንተ እየሰጠህ ነበር፡፡
አተ ቶብን ናር፡፡
አንቺ እየሰጠሽ ነበር፡፡
አሽ ቶቢን ናር፡፡
እሷ እየሰጠች ነበር፡፡
እሸ ቶብን ናር፡፡
እናንተ እየሰጣችሁ ነበር፡፡
አቱም ቶቡን ናር፡፡
እሱ እየሰጠ ነበር፡፡
ኡሀ ዮብን ናር፡፡
እነሱ እየሰጡ ነበር፡፡
ኡሁን ዮቡን ናር፡፡