Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየሰጠሁ አልነበረም፡፡
እዬ ባቦት ደር አልናርኩ፡፡
እኛ እየሰጠን አልነበረም፡፡
እኘ ባቦት ደር አልናርነ፡፡
አንተ እየሰጠህ አልነበረም፡፡
አተ እቶብ ናር፡፡
አንቺ እየሰጠሽ አልነበረም፡፡
አሽ አቶቢ ናር፡፡
እሷ እየሰጠች አልነበረም፡፡
እሸ አቶብ ናር፡፡
እናንተ እየሰጣችሁ አልነበረም፡፡
አቱም አቶቡ ናር፡፡
እሱ እየሰጠ አልነበረም፡፡
ኡሀ አዮብ ናር፡፡
እነሱ እየሰጡ አልነበረም፡፡
ኡሁን አዮቡ ናር፡፡