Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አልጻፍኩም፡፡
እሄ አልከተብኩ፡፡
እኛ አልጻፍንም፡፡
እኘ አልከተብነ፡፡
አንተ አልጻፍክም፡፡
አተ አልከተብከ፡፡
አንቺ አልጻፍሽም፡፡
አሸ አልከተብሽ፡፡
እሷ አልጻፈችም፡፡
እሸ አልከተብት፡፡
እናንተ አልጻፋችሁም፡፡
አቱም አልከተብኩም፡፡
እሱ አልጻፈም፡፡
ኡሀ አልከተበ፡፡
እነሱ አልጻፉም፡፡
ኡሁን አልከተቡ፡፡