Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየጻፍኩ አይደለም፡፡
እሄ በክተቦት ደር አሎንኩ፡፡
እኛ እየጻፍን አይደለም፡፡
እኘ በክተቦት ደር አሎነ፡፡
አንተ እየጻፍክ አይደለም፡፡
አተ በክተቦት ደር አሎንከ፡፡
አንቺ እየጻፍሽ አይደለም፡፡
አሽ በክተቦት ደር አሎንሽ፡፡
እሷ እየጻፈች አይደለም፡፡
እሸ በክተቦት ደር አሎንት፡፡
እናንተ እየጻፋችሁ አይደለም፡፡
አቱም በክተቦት ደር አሎንኩም፡፡
እሱ እየጻፈ አይደለም፡፡
ኡሀ በክተቦት ደር አሎን፡፡
እነሱ እየጻፉ አይደለም፡፡
ኡሁን በክተቦት ደር አሎኑ፡፡