Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየጻፍኩ ነበር፡፡
እዬ እከትብን ናር፡፡
እኛ እየጻፍን ነበር፡፡
እኘ እከትብነን ናር፡፡
አንተ እየጻፍክ ነበር፡፡
አተ ትከትብን ናር፡፡
አንቺ እየጻፍሽ ነበር፡፡
አሽ ትከትቢን ናር፡፡
እሷ እየጻፈች ነበር፡፡
እሸ ትከትብን ናር፡፡
እናንተ እየጻፋችሁ ነበር፡፡
አቱም ትከትቡን ናር፡፡
እሱ እየጻፈ ነበር፡፡
ኡሀ እከትብን ናር፡፡
እነሱ እየጻፉ ነበር፡፡
ኡሁን እከትቡን ናር፡፡