Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

135) Write - Verb Form in Past Continuous - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እየጻፍኩ አልነበረም፡፡

Siltigna

እዬ እከትብ አልናር፡፡

Amharic

እኛ እየጻፍን አልነበረም፡፡

Siltigna

እኘ እከትብነ አልናር፡፡

Amharic

አንተ እየጻፍክ አልነበረም፡፡

Siltigna

አተ ትከትብ አልናር፡፡

Amharic

አንቺ እየጻፍሽ አልነበረም፡፡

Siltigna

አሽ ትከትቢ አልናር፡፡

Amharic

እሷ እየጻፈች አልነበረም፡፡

Siltigna

እሸ ትከትብ አልናርት፡፡

Amharic

እናንተ እየጻፋችሁ አልነበረም፡፡

Siltigna

አቱም ትከትቡ አልናር፡፡

Amharic

እሱ እየጻፈ አልነበረም፡፡

Siltigna

ኡሀ እከትብ አልናር፡፡

Amharic

እነሱ እየጻፉ አልነበረም፡፡

Siltigna

ኡሁን እከትቡ አልናር፡፡