Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እያዳመጥኩ አይደለም፡፡
እሄ ኡንኮ ያጥናባው፡፡
እኛ እያዳመጥን አይደለም፡፡
እኘ ኡንኮ ያጥናብናን፡፡
አንተ እያዳመጥክ አይደለም፡፡
አተ ኡንኮ ታጥናባሀ፡፡
አንቺ እያዳመጥሽ አይደለም፡፡
አሽ ኡንኮ ታጥናቤሽ፡፡
እሷ እያዳመጠች አይደለም፡፡
እሸ ኡንኮ ታጥናባት፡፡
እናንተ እያዳመጣችሁ አይደለም፡፡
አቱም ኡንኮ ታጥናቦሙ፡፡
እሱ እያዳመጠ አይደለም፡፡
ኡሀ ኡንኮ ያጥናባን፡፡
እነሱ እያዳመጡ አይደለም፡፡
ኡሁን ኡንኮ ያጥናቦን፡፡