Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እናገራለሁ፡፡
እሄ ያዋልካው፡፡
እኛ እንናገራለን፡፡
እኘ ያዋልክናን፡፡
አንተ ትናገራለህ፡፡
አተ ታዋልካሀ፡፡
አንቺ ትናገሪያለሽ፡፡
አሽ ታዋልኬሽ፡፡
እሷ ትናገራለች፡፡
እሸ ታዋልካት፡፡
እናንተ ትናገራላችሁ፡፡
አቱም ታዋልኮሙ፡፡
እሱ ይናገራል፡፡
ኡሀ ያዋልካን፡፡
እነሱ ይናገራሉ፡፡
ኡሁን ያዋልኮን፡፡