Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አልናገርም፡፡
እሄ እለዋዋልክ፡፡
እኛ አንናገርም፡፡
እኘ እላዋልክነ፡፡
አንተ አትናገርም፡፡
አተ እታዋልክ፡፡
አንቺ አትናገሪም፡፡
አሽ እታዋልኪ፡፡
እሷ አትናገርም፡፡
እሸ እታዋልክ፡፡
እናንተ አትናገሩም፡፡
አቱም እታዋልኩ፡፡
እሱ አይናገርም፡፡
ኡሀ እላዋልክ፡፡
እነሱ አይናገሩም፡፡
ኡሁን እላዋልኩ፡፡