Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ተናገርኩ፡፡
እዬ አዋለኩ፡፡
እኛ ተናገርን፡፡
እኘ አዋለክነ፡፡
አንተ ተናገርክ፡፡
አተ አዋለከ፡፡
አንቺ ተናገርሽ፡፡
አሽ አዋለክሽ፡፡
እሷ ተናገረች፡፡
እሸ አዋለክት፡፡
እናንተ ተናገራችሁ፡፡
አቱም አዋለኩም፡፡
እሱ ተናገረ፡፡
ኡሀ አዋለከ፡፡
እነሱ ተናገሩ፡፡
ኡሁን አዋለኩ፡፡