Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

147) Speak - Verb Form in Past Tense - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ አልተናገርኩም፡፡

Siltigna

እሄ አላዋለኮ፡፡

Amharic

እኛ አልተናገርንም፡፡

Siltigna

እኘ አላዋለክናን፡፡

Amharic

አንተ አልተናገርክም፡፡

Siltigna

አተ አላዋለካሀ፡፡

Amharic

አንቺ አልተናገርሽም፡፡

Siltigna

አሽ አላዋለክሼሽ፡፡

Amharic

እሷ አልተናገረችም፡፡

Siltigna

እሸ አላዋለክታት፡፡

Amharic

እናንተ አልተናገራችሁም፡፡

Siltigna

አቱም አላዋለኩሞሙ፡፡

Amharic

እሱ አልተናገረም፡፡

Siltigna

ኡሀ አላዋለካን፡፡

Amharic

እነሱ አልተናገሩም፡፡

Siltigna

ኡሁን አላዋለኮን፡፡