Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየተማርኩ ነበር፡፡
እዬ አሽረ እቀረን ናር።
እኛ እየተማርን ነበር፡፡
እኘ አሽረ እቀርነን ናር።
አንተ እየተማርክ ነበር፡፡
አተ አሽረ ትቀረን ናር።
አንቺ እየተማርሽ ነበር፡፡
አሽ አሽረ ትቀሪን ናር።
እሷ እየተማረች ነበር፡፡
እሸ አሽረ ትቀረን ናር።
እናንተ እየተማራችሁ ነበር፡፡
አቱም አሽረ ትቀሩን ናር።
እሱ እየተማረ ነበር፡፡
ኡሀ አሽረ እቀረን ናር።
እነሱ እየተማሩ ነበር፡፡
ኡሁን አሽረ እቀሩን ናር።