Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየተማርኩ አልነበረም፡፡
እዬ አሽረ እቀረ አልናር።
እኛ እየተማርን አልነበረም፡፡
እኘ አሽረ እቀርነ አልናር።
አንተ እየተማርክ አልነበረም፡፡
አተ አሽረ ትቀረ አልናር።
አንቺ እየተማርሽ አልነበረም፡፡
አሽ አሽረ ትቀሪ አልናር።
እሷ እየተማረች አልነበረም፡፡
እሸ አሽረ ትቀረ አልናር።
እናንተ እየተማራችሁ አልነበረም፡፡
አቱም አሽረ ትቀሩ አልናር።
እሱ እየተማረ አልነበረም፡፡
ኡሀ አሽረ እቀረ አልናር።
እነሱ እየተማሩ አልነበረም፡፡
ኡሁን አሽረ እቀሩ አልናር።