Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ሐኪም አልነበርኩም፡፡
እሄ ሃኪም አልናርኩ።
እኛ ሐኪሞች አልነበርንም፡፡
እኘ ሃኪም አልናርነ።
አንተ ሐኪም አልነበርክም፡፡
አተ ሃኪም አልናርከ።
አንቺ ሐኪም አልነበርሽም፡፡
አሽ ሃኪም አልናርሽ።
እሷ ሐኪም አልነበረችም፡፡
እሸ ሃኪም አልናርት።
እናንተ ሐኪሞች አልነበራችሁም፡፡
አቱም ሃኪም አልናርኩም።
እሱ ሐኪም አልነበረም፡፡
ኡሀ ሃኪም አልናረ።
እነሱ ሐኪሞች አልነበሩም፡፡
ኡሁን ሃኪም አልናሩ።