Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እያስተማርኩ አይደለም፡፡
እሄ ኡንኮ ያቀራው፡፡
እኛ እያስተማርን አይደለም፡፡
እኘ ኡንኮ ያቀርናን፡፡
አንተ እያስተማርክ አይደለም፡፡
አተ ኡንኮ ታቀራሀ፡፡
አንቺ እያስተማርሽ አይደለም፡፡
አሽ ኡንኮ ታቀሬሼ፡፡
እሷ እያስተማረች አይደለም፡፡
እሸ ኡንኮ ታቀራት፡፡
እናንተ እያስተማራችሁ አይደለም፡፡
አቱም ኡንኮ ታቀሮሙ፡፡
እሱ እያስተማረ አይደለም፡፡
ኡሀ ኡንኮ ያቀራን፡፡
እነሱ እያስተማሩ አይደለም፡፡
ኡሁን ኡንኮ ያቀሮን፡፡