Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እያስተማርኩ ነበር፡፡
እሄ አሽረ ያቀረን ናር፡፡
እኛ እያስተማርን ነበር፡፡
እኘ አሽረ ያቀርነን ናር፡፡
አንተ እያስተማርክ ነበር፡፡
አተ አሽረ ታቀረን ናር፡፡
አንቺ እያስተማርሽ ነበር፡፡
አሽ አሽረ ታቀሪን ናር፡፡
እሷ እያስተማረች ነበር፡፡
እሸ አሽረ ታቀረን ናር፡፡
እናንተ እያስተማራችሁ ነበር፡፡
አቱም አሽረ ታቀሩን ናር፡፡
እሱ እያስተማረ ነበር፡፡
ኡሀ አሽረ ያቀረን ናር፡፡
እነሱ እያስተማሩ ነበር፡፡
ኡሁን አሽረ ያቀሩን ናር፡፡