Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

167) Teach - Verb Form in Past Continuous - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እያስተማርኩ አልነበረም፡፡

Siltigna

እዬ አሽረ አላቀረ ናር፡፡

Amharic

እኛ እያስተማርን አልነበረም፡፡

Siltigna

እኘ አሽረ አላቀርነ ናር፡፡

Amharic

አንተ እያስተማርክ አልነበረም፡፡

Siltigna

አተ አሽረ አታቀረ ናር፡፡

Amharic

አንቺ እያስተማርሽ አልነበረም፡፡

Siltigna

አሽ አሽረ አታቀሪ ናር፡፡

Amharic

እሷ እያስተማረች አልነበረም፡፡

Siltigna

እሸ አሽረ አታቀረ ናር፡፡

Amharic

እናንተ እያስተማራችሁ አልነበረም፡፡

Siltigna

አቱም አሽረ አታቀሩ ናር፡፡

Amharic

እሱ እያስተማረ አልነበረም፡፡

Siltigna

ኡሀ አሽረ አያቀረ ናር፡፡

Amharic

እነሱ እያስተማሩ አልነበረም፡፡

Siltigna

ኡሁን አሽረ አያቀሩ ናር፡፡