Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

175) Play - Verb Form in Past Continuous - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እየተጫወትኩ አልነበረም፡፡

Siltigna

እዬ እትፌቀር አልናር፡፡

Amharic

እኛ እየተጫወትን አልነበረም፡፡

Siltigna

እኘ እትፌቀርነ አልናር፡፡

Amharic

አንተ እየተጫወትክ አልነበረም፡፡

Siltigna

አተ ትትፌቀር አልናር፡፡

Amharic

አንቺ እየተጫወትሽ አልነበረም፡፡

Siltigna

አሽ ትትፌቀሪ አልናር፡፡

Amharic

እሷ እየተጫወተች አልነበረም፡፡

Siltigna

እሸ ትትፌቀር አልናር፡፡

Amharic

እናንተ እየተጫወታችሁ አልነበረም፡፡

Siltigna

አቱም ትትፌቀሩ አልናር፡፡

Amharic

እሱ እየተጫወተ አልነበረም፡፡

Siltigna

ኡሀ ቲትፌቀር አልናር፡፡

Amharic

እነሱ እየተጫወቱ አልነበረም፡፡

Siltigna

ኡሁን ቲትፌቀሩ አልናር፡፡