Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየገዛሁ ነበር::
እዬ ዮክብን ናርኩ፡
እኛ እየገዛን ነበር::
እኘ ዮክብነን ናር፡፡
አንተ እየገዛህ ነበር::
አተ ቶክብን ናር፡፡
እንቺ እየገዛሽ ነበር::
አሽ ቶክቢን ናር፡፡
እሷ እየገዛች ነበር::
እሸ ቶክብን ናር፡፡
እናንተ እየገዛችሁ ነበር::
አቱም ቶክቡን ናር፡፡
እሱ እየገዛ ነበር::
ኡሀ ዮክብን ናር፡፡
እነሱ እየገዙ ነበር::
ኡሁን ዮክቡን ናር፡፡