Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እሸጣለሁ፡፡
እዬ ያሼምታው፡፡
እኛ እንሸጣለን፡፡
እኘ ያሼምትናን፡፡
አንተ ትሸጣለህ፡፡
አተ ታሼምታ፡፡
አንቺ ትሸጪያለሽ፡፡
አሽ ታሼምቼሽ፡፡
እሷ ትሸጣለች፡፡
እሸ ታሼምታት፡፡
እናንተ ትሸጣላችሁ፡፡
አቱም ታሼምቶሙ፡፡
እሱ ይሸጣል፡፡
ኡሀ ያሼምታን፡፡
እነሱ ይሸጣሉ፡፡
ኡሁን ያሼምቶን፡፡