Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አልሸጥኩም፡፡
እዬ አላወከብኩ፡፡
እኛ አልሸጥንም፡፡
እኘ አላወከብነ፡፡
አንተ አልሸጥክም፡፡
አተ አላወከብከ፡፡
አንቺ አልሸጥሽም፡፡
አሽ አላወከብሽ፡፡
እሷ አልሸጠችም፡፡
እሸ አላወከብት፡፡
እናንተ አልሸጣችሁም፡፡
አቱም አላወከብኩም፡፡
እሱ አልሸጠም፡፡
ኡሀ አላወከበ፡፡
እነሱ አልሸጡም፡፡
ኡሁን አላወከቡ፡፡