Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እየሸጥኩ ነበር፡፡
እዬ ያወክብን ናርኩ፡፡
እኛ እየሸጥን ነበር፡፡
እኘ ያወክብነን ናር፡፡
አንተ እየሸጥክ ነበር፡፡
አተ ታወክብን ናር፡፡
አንቺ እየሸጥሽ ነበር፡፡
አሽ ታወክቢን ናር፡፡
እሷ እየሸጠች ነበር፡፡
እሸ ታወክብን ናር፡፡
እናንተ እየሸጣችሁ ነበር፡፡
አቱም ታወክቡን ናር፡፡
እሱ እየሸጠ ነበር፡፡
ኡሀ ያወክብን ናር፡፡
እነሱ እየሸጡ ነበር፡፡
ኡሁን ያወክቡን ናር፡፡