Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

198) Send -Verb Form in Past Continuous - Affirmative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እየላኩ ነበር፡፡

Siltigna

እሄ እሊህን ናር፡፡

Amharic

እኛ እየላክን ነበር፡፡

Siltigna

እኘ እሊህነን ናር፡፡

Amharic

አንተ እየላክ ነበር፡፡

Siltigna

አተ ትሊህን ናር፡፡

Amharic

አንቺ እየላክሽ ነበር፡፡

Siltigna

አሽ ትሊሂን ናር፡፡

Amharic

እሷ እየላከች ነበር፡፡

Siltigna

እሸ ትሊህን ናር፡፡

Amharic

እናንተ እየላካችሁ ነበር፡፡

Siltigna

አቱም ትሊሁን ናር፡፡

Amharic

እሱ እየላከ ነበር፡፡

Siltigna

ኡሀ እሊህን ናር፡፡

Amharic

እነሱ እየላኩ ነበር፡፡

Siltigna

ኡሁን እሊሁን ናር፡፡