Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ከፈልኩ፡፡
እሄ ከፈልኩ፡፡
እኛ ከፈልን፡፡
እኘ ከፈልነ፡፡
አንተ ከፈልክ፡፡
አተ ከፈልከ፡፡
አንቺ ከፈልሽ፡፡
አሽ ከፈልሽ፡፡
እሷ ከፈለች፡፡
እሸ ከፈልት፡፡
እናንተ ከፈላችሁ፡፡
አቱም ከፈልኩም፡፡
እሱ ከፈለ፡፡
ኡሀ ከፈለ፡፡
እነሱ ከፈሉ፡፡
ኡሁን ከፈሉ፡፡