Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

203) Pay - Verb Form in Past Tense - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ አልከፈልኩም፡፡

Siltigna

እሄ አልከፈልኩ፡፡

Amharic

እኛ አልከፈልንም፡፡

Siltigna

እኘ አልከፈልነ፡፡

Amharic

አንተ አልከፈልክም፡፡

Siltigna

አተ አልከፈልከ፡፡

Amharic

አንቺ አልከፈልሽም፡፡

Siltigna

አሽ አልከፈልሽ፡፡

Amharic

እሷ አልከፈለችም፡፡

Siltigna

እሸ አልከፈልት፡፡

Amharic

እናንተ አልከፈላችሁም፡፡

Siltigna

አቱም አልከፈልኩም፡፡

Amharic

እሱ አልከፈለም፡፡

Siltigna

ኡሀ አልከፈለ፡፡

Amharic

እነሱ አልከፈሉም፡፡

Siltigna

ኡሁን አልከፈሉ፡፡