Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ደህና አደርክ:: /ደህና አደርሽ::/ ደህና አደራችሁ::
ፈየ አንደርከ፡፡ /ፈየ አንደርሽ፡፡/ ፈየ አንደርኩም፡፡
ደህና ዋልክ:: /ደህና ዋልሽ::/ ደህና ዋላችሁ::
ፈየ ዋልከ፡፡/ ፈየ ዋልሽ፡፡/ ፈየ ዋልኩም፡፡
ደህና አመሸህ:: /ደህና አመሸሽ::/ ደህና አመሻችሁ::
ፈየ አመሼሀ፡፡/ ፈየ አመሼሽ፡፡/ ፈየ አመሼሙ፡፡
ደህና እደር::/ ደህና እደሪ::/ ደህና እደሩ::
ፈየ እንደር፡፡/ ፈየ እንደሪ፡፡/ ፈየ እንድሩ፡፡
ደህና ሁን::/ ደህና ሁኝ::/ ደህና ሁኑ::
ፈየ ስንብት፡፡/ ፈየ ስንብቺ፡፡/ ፈየ ስንብቱ፡፡
ደህና ሁን/ኚ፡፡ /ቻው::
ወገሬት፡፡
እንደምን ነህ? /እንደምን ነሽ?/ እንደምን ናችሁ?
አይነኮንከ?/ አይነኮንሽ?/ አይነኮንኩም?
ታዲያስ?
አይነኮን?