Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ተማሪው ክፍል ውስጥ ነው፡፡
ደረሳይ ጎልጌን ኡስጥ፡፡
እሱ ወጥቷል፡፡
ኡሀ ወጣን።
እሱ ቢሮ ውስጥ ነው፡፡
ኡሀ ቤሮን ኡስጥ፡፡
እሱ ከቢሮ ውጭ ነው፡፡
ኡሀ ተቤሮን አብሌ።
ከ 30 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በላይ ነው፡፡
ተ30 ድግሪ ሴንቲ ግሬድ እበዛን።
ከ 30 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ነው፡፡
ተ30 ድግሪ ሴንቲ ግሬድ ያንሳን።
መፅሓፉ ከጠረጴዛው ሥር ነው፡፡
ክታቢ በጠረቤዛይ ስር አለ።
መፅሓፉ ከጠረጴዛዉ ላይ ነው፡፡
ክታቢ በጠረቤዛይ ደር አለ።
ከቤተክርስቲያኑ ጀርባ
ተመስጊድኒ ሬር፡፡
ከቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት
ተመስጊድኒ ኡፍት ሉፍት፡፡
ከባንክ ቤት ፊት ለፊት
ተባንክ ጋሪ ባሻጣሪ፡፡
እሱ ከእኔ ቀጥሎ ነው፡፡
ኡሀ ተሄት ዞፍ፡፡
የኢትዮጵያ ካርታ
የቶጵየ ካርተ፡፡
እሱ ከህንድ መጣ፡፡
ኡሀ ተሰውዲን የመጠ።
እሱ ወደ ቢሮ ሄደ፡፡
ኡሀ ቤሮ ፎኘ ሄዳን።
እሱ መናኸሪያ አከባቢ ነው፡፡
ኡሀ መናኸራን አዝጋግ።
እኔ ከጓደኛዬ ጋር ነኝ፡፡
እሄ ተመሪኔ ቅጦ፡፡