Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

262) Talking about Restaurant

Click to choose another topic
Amharic

አስተናጋጅ፡- ጤና ይስጥልኝ፣ ምን ልታዘዝ?

Siltigna

አስናጂሎ፣ ሀሎ ምንግዝ ከሼሀ/ ከሼሽ?

Amharic

ደንበኛ፡- ፔፕሲ እፈልጋለሁ፡፡

Siltigna

ነግደ፣ ኢሄ አረንቻታን ከሼሆ።

Amharic

አስተናጋጅ፡-ጤና ይስጥልኝ፣ ምን ልታዘዝ?

Siltigna

አስናጂሎ፣ ሀሎ ምን ላባሀ/ ላባሽ?

Amharic

ደንበኛ፡- እባክህ፣ ሚሪንዳ ስጠኝ፡፡

Siltigna

ነግደ፣ ኤጋሀ/ ኤጋሽ አረንቻተ አምጠኝ/ አምጪኝ።

Amharic

አስተናጋጅ፡- ጤና ይስጥልኝ፣ የሚበላ ነገር ይፈልጋሉ?

Siltigna

አስናጂሎ፣ ሀሎ ምነን ብሎት ትከሻህ/ ትከሼሽ?

Amharic

ደንበኛ፡- ፒዛ እፈልጋለሁ፡፡

Siltigna

ነግደ፣ ፒዘ ሊልበለ እከሻው።

Amharic

አስተናጋጅ፡- ጤና ይስጥልኝ፣ የሚጠጣ ነገር ምን ይፈልጋሉ?

Siltigna

አስናጂሎ፣ ሀሎ እሰኬን ግዝ ምን ትከሻሀ/ ትከሼሽ?

Amharic

ደንበኛ፡- ቡና ታመጣልኝ/ጪልኝ፡፡

Siltigna

ነግደ፣ ኤጋህ/ ኤጋሽ ቃወ አምጭኝ።

Amharic

ደንበኛ፡- ሒሳብ ስንት ነው?

Siltigna

ነግደ፣ ዲነትከ ምስትን?

Amharic

አስተናጋጅ፡-መቶ ብር ነው፡፡

Siltigna

አስናጂሎ፣ 20 ብር።