Amharic ከክፍሉ የፈተና ውጤትህ/ሽ እጅግ ከፍተኛ ስለሆነ እንኳን ደስ አለህ/ሽ ማለት እፈልጋለሁ፡፡ Siltigna ሀበይ ተስ ባላሀ/ ሽ ለበሎት እከሻው። ያተይ/ ያሺ የጃድ ውጣት ተጎልጌይ ደረሰ ሁልም የጠቀለን፡፡
Amharic መልካሙን ሁሉ በህይወትህ/ሽ እመኝልሀለሁ/ሻለሁ! Siltigna እሄ በንባረታሀ/ሽ ሁልም ቤዘ ግዝ ያቻክሃነኮ/ ያቻኪሻነኮ እትሜኝንካው/ እትሜኝንሻው።
Amharic እባክህ፣ መጽሓፍህን/ሽን ስለ ጣልኩብህ/ብሽ ይቅርታ አድርግልኝ/ጊልኝ፡፡ Siltigna ኤጋሀ/ሽ፣ ኪታባሀ/ ሽ ለጣልኩቡሀ/ ቡሽ ኤት አውፈ በለኝ/ በይኝ።
Amharic እባክህ/ሽ፣ አሁን የተናገርከውን/ሺውን ልታስርዳኝ/ጂኝ ትችላልህ/ያለሽ? Siltigna ኤጋሀ/ሽ፣ ምነ ያዋለከኮ/ ያዋለክሽኮ ልታፍታተኝ/ቺኝ ታቀትላሀ/ ሌሽ?
Amharic እባክህ/ሽ፣ አትጩህ/ሂ፡፡ (አታውራ/ሪ፣ አታልቅስ/ሽ፣ ወዘተ.) Siltigna ኤጋሀ/ሽ፣ ኑቆት/ኪረሮት / አሳወ /አዋልከ/ክዝበ አቃን/ኚ ቢኮት አቃን/ኚ ገነገናም
Amharic ንግግርህን/ሽን አርም/ሚ፡፡ / አፍክን ጠብቅ/ቂ፡፡ / አንደበትክን/ሽን ቆጥብ/ቢ፡፡ Siltigna አረመታሀ/ሽ ቂረ/ ቂሪ፡፡/ አፋሀ/ሽ ቂረ/ቂሪ።/ አዋልካሀ/ሽ ቂረ/ቂሪ።