Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ስድስት ሰዓት
ስድስት ሳት
ስድስት ከአስር
ስድስት ሳት ታስር ደቂቀ
ስድስት ከሩብ
ስድስት ሳት ተሩብ
ስድስት ተኩል
ስድስት ሳት ተደረት
ለሰባት እሩብ ጉዳይ
ለሰአብት ሳት አስረምስት ደቂቀ ኢቀራን
ለሰባት አስር ጉዳይ
ለሰአብት ሳት አስር ደቂቀ እቀራን
ሰባት ሰዓት
ሰአብት ሳት
ልጅ፡- እናቴ፣ አሁን ስንት ሰዓት ነው?
ገረድ፡ ኣዴ አኩ ምስትን ሳት?
እናት፡- ስድስት ተኩል ነው፡፡
እንደት፡ ስድስት ሳት ተደረትን።
ልጅ፡- እናቴ አመሰግናለሁ፡፡
ገረድ፡ ኣዴ ያሾክራው።
እናት፡- ትምህርት በስንት ሰዓት ነው?
እንደት፡ ጎልጌ ትገቤሺ በምስትን ሳት?
ልጅ፡- ለስድስት እሩብ ጉዳይ ላይ፡፡
ገረድ፡ ለስድስት ሳት ሩብ ደቂቀ ቲቀሪ
እናት፡- ገና አርባ አምስት ደቂቃ አለሽ፡፡
እንደት፡ ገነ ሀርጳዬ ሀምስት ደቂቀ አለሽ።