Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ትምህርት ቤት
አሽር ጋር
ርዕሰ መምህር
ያሽር ጋር ወሻይብ
አስተማሪ/ መምህር
አሽርጌተ
ተማሪ
ደረሰ
የክፍል አለቃ
የጎልጌ ሙረ
ዴስክ
እድጎበልቡያንዋ እከትቡቡያን ቦርጭመ
ጥቁር ሰሌዳ
ጤም ለውህ
ጠመኔ
ጎሀ
ማጥፊያ
የለውህ ማጥፌ
አዳሪ ትምህርት ቤት
የማንደሮ አሽር ጋር
መጽሐፍ
ክታብ
የመማሪያ መጽሐፍ
እቀርቡያን ክታብ
የመማሪያ ክፍል
እቀርቡያን ጎልጌ
እርሳስ
ብዕር
ኮጴ
እስክርቢቶ
የኮጴ ኢን
ላጲስ
ወረቀት
ገጽ
ኡፍት
ማስመሪያ
ማረ አውጬ
ወረቀት መምቻ/ ስቴፕለር
ወረቀት ያቴንዙቡያን
የወረቀት ማያያዣ ሽቦ
ወረቀት ያቴንዙቡያ ሹቦ
ማኅተም
ማተብ
ማኅተም መርገጫ
ማተብ ዮቅቡያን/መውቄ
የማስታወቂያ ሰሌዳ
ማቻዬ
የስም ዝርዝር መመዝገቢያ
የደረሳሶ ሱም እከትቡቡያን ደብተር
የወረቀት ማያያዣ
ማትንዛዤ
ደረጃ
መቃም
መደመር
ድበሎት
መቀነስ
ኒቅሶት
ማባዛት
አብዞት
ማካፈል
ሳዶት
እኩል ይሆናል
ቅጦ
እኩል አይደለም
ቅጦ አሎን
ያንሳል
ያንሳን
ይበልጣል
እበዛን
አባል
ወሸ
ባዶ ስብስብ
ጎፈ ጪምጪምት
የጋራ
የደነብ
ማቀላቀል
ሉቅሉቆ
ማዕዘን
ሙረበ
ትይዩ
ደላበደል
ስብስብ
ጪምጪምት
ውጤት
ውጣት
ተካፍሎ የተገኘ ውጤት
ሳዴኔ የረከቡይ ውጣት