Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አልነበርኩም፡፡
እዬ አልናርኩ።
እኛ አልነበርንም፡፡
እኘ አልናርነ።
አንተ አልነበርክም፡፡
አተ አልናርከ።
አንቺ አልነበርሽም፡፡
አሽ አልናርሽ።
እሷ አልነበረችም፡፡
እሸ አልናርት።
እናንተ አልነበራችሁም፡፡
አቱም አልናርኩም።
እሱ አልነበረም፡፡
ኡሀ አልናረ።
እነሱ አልነበሩም፡፡
ኡሁን አልናሩ።