Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

314) Subject Pronouns + Had (Negative)

Click to choose another topic
Amharic

እኔ አልነበረኝም፡፡

Siltigna

ለዬ አልናረኝ።

Amharic

እኛ አልነበረንም፡፡

Siltigna

ለኘ አልናረነ።

Amharic

አንተ አልነበረህም፡፡

Siltigna

ላተ አልናራሀ።

Amharic

አንቺ አልነበረሽም፡፡

Siltigna

ላሽ አልናረሽ

Amharic

እሷ አልነበራትም፡፡

Siltigna

ሊሸ አልናሬት

Amharic

እናንተ አልነበራችሁም፡፡

Siltigna

ላቱሙ አልናረሙ።

Amharic

እሱ አልነበረዉም፡፡

Siltigna

ሉሀ አልናረይ።

Amharic

እነሱ አልነበራቸዉም፡፡

Siltigna

ሉሁን አልናረይሙ።