Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

321) Present Tense - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ በየቀኑ ጋዜጣ አላነብም፡፡

Siltigna

እዬ በሰገርበ ጋዜጠ እለውቀረ።

Amharic

እኛ በየቀኑ ጋዜጣ አናነብም፡፡

Siltigna

እኘ በሰገርበ ጋዜጠ እለቀርነ።

Amharic

አንተ በየቀኑ ጋዜጣ አታነብም፡፡

Siltigna

አተ በሰገርበ ጋዜጠ እትቀረ።

Amharic

አንቺ በየቀኑ ጋዜጣ አታነቢም፡፡

Siltigna

አሽ በሰገርበ ጋዜጠ እትቀሪ።

Amharic

እሷ በየቀኑ ጋዜጣ አታነብም፡፡

Siltigna

እሸ በሰገርበ ጋዜጠ እትቀረ።

Amharic

እናንተ በየቀኑ ጋዜጣ አታነቡም፡፡

Siltigna

አቱም በሰገርበ ጋዜጠ እትቀሩ።

Amharic

እሱ በየቀኑ ጋዜጣ አያነብም፡፡

Siltigna

ኡሀ በሰገርበ ጋዜጠ እለቀረ።

Amharic

እነሱ በየቀኑ ጋዜጣ አያነቡም፡፡

Siltigna

ኡሁን በሰገርበ ጋዜጠ እለቀሩ።